ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
Icon ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ

by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer

Qur'an Tafsir in audio by Sunnah Ustaz by Sheikh Misbah Mustafa Umar from Juz 1-5 presented without Net.

App Nameቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
DeveloperQuran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
CategoryMusic & Audio
Download Size122 MB
Latest Version1.0
Average Rating4.57
Rating Count196
Google PlayDownload
AppBrainDownload ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ Android app
Screenshot ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
Screenshot ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
Screenshot ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
Screenshot ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ
ይህ አፕልኬሽን አማርኛ ቁርአን ተፍሲር በድምጽ ያለኔት ቁርአኑ እየታዬ የተዘጋጀ ሲሆን በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ ኡመር ለመቅራት በሚመች መልኩ ከሱረቱል ፋቲሐ እስከ ሱረቱ ኒሳእ መጨረሻው ድረስ ተፍሲሩን ለማወቅ ይረዳል ።
- ከጁዝ 1-5 ለመቅራት ያስችላል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Recent changes:
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ