ስፑትኒክ
Icon ስፑትኒክ

ስፑትኒክ

by Rossiya Segodnya

We will tell you what has not been said

App Nameስፑትኒክ
DeveloperRossiya Segodnya
CategoryNews & Magazines
Download Size17 MB
Latest Version1.0.0
Average Rating0.00
Rating Count0
Google PlayDownload
AppBrainDownload ስፑትኒክ Android app
Screenshot ስፑትኒክ
Screenshot ስፑትኒክ
Screenshot ስፑትኒክ
Screenshot ስፑትኒክ
ስፑትኒክ የዜና ወኪል ዓለም አቀፍ ሽፋን ያለው ዘመናዊ የመገናኛ ብዙሃን ነው።

በስፑትኒክ ኢትዮጵያ የአማርኛ መተግበሪያ ሰበር ዜናዎችን፣ የኢትዮጵያዊ እና አፍሪካ ዜናዎችን፣ ዓለም አቀፍ ክስተቶችን፣ ታዋቂ የአፍሪካ እና ዓለም አቀፍ ፖለቲከኞች እና ባለሙያዎችን ጥልቅ ሀተታ ለማንበብ የመጀመሪያው ይሆናሉ።

በመተግበሪያው ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች 24/7 ያገኛሉ።

ቁልፍ ገጽታዎች፦
- ቀላል አሰሳ
- ትኩስ ዜና
- ጽሑፎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች ማጋራት

ስፑትኒክ ያልተነገረውን ይነግርዎታል

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ስፑትኒክ