ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01
by Hussen Oumer Amid
Kitabu Tawheed al-Masailu allows us to learn the book of Aqeedah without the Internet in a way that is convenient for reading.
App Name | ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01 |
---|---|
Developer | Hussen Oumer Amid |
Category | Music & Audio |
Download Size | 104 MB |
Latest Version | 1.0 |
Average Rating | 4.20 |
Rating Count | 134 |
Google Play | Download |
AppBrain | Download ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01 Android app |
ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር የሆነ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ከደርስ 1-40 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ቀጣዩን የዚህ ኪታብ ክፍል ከደርስ 41 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 02
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid2
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።