የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
Icon የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic

by ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት

ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic Bible Commentary) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው፡፡

App Nameየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
Developerወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት
CategoryBooks & Reference
Download Size23 MB
Latest Version5.0
Average Rating4.27
Rating Count509
Google PlayDownload
AppBrainDownload የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic Android app
Screenshot የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
Screenshot የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
Screenshot የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም. የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic