Learn Geez ግእዝ መማርያ
by Yematawork Habtegiorgis
This app have Geez grammer, numbers convertor, verbs, nouns & Dictionary
App Name | Learn Geez ግእዝ መማርያ |
---|---|
Developer | Yematawork Habtegiorgis |
Category | Books & Reference |
Download Size | 11 MB |
Latest Version | 10.0 |
Average Rating | 4.14 |
Rating Count | 173 |
Google Play | Download |
AppBrain | Download Learn Geez ግእዝ መማርያ Android app |
ይህ ግእዝ መማርያ መተግበርያ ነው፡፡ የ ግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለመማር የሚያስችል ሆኖ የተሰራ ሲሆን የቀን ከ ቀን መግባቢያ ቃለምልልሶችን፤ የግእዝ መዝገበ ቃላት ፣ የግእዝ አኃዛትን፤ የግእዝ አኃዛት መቀየረያ፣ የግእዝ ግሶችን፤ የግእዝ ሰዋስዉ ና የመሳስሉትን ያቀፈ ነው፡፡ በቀላሉ ከዚህ አዉርደዉ ግእዝን ይማሩ፡፡ እነዲሁም መዝገበ ቃላት ና አኃዛት መቀየረያ የያዘ ነዉ።
Recent changes:
ይህ ግእዝ መማርያ መተግበርያ ነው፡፡ የ ግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለመማር የሚያስችል ሆኖ የተሰራ ሲሆን የቀን ከ ቀን መግባቢያ ቃለምልልሶችን፤ የ ግእዝ አኃዛትን፤ የ ግእዝ ግሶችን፤ የ ግእዝ ሰዋስዉ ና የመሳስሉትን ያቀፈ ነው፡፡
እንዲሁም የ ግእዝ አኃዛት መቀየርያ፣ የ ግእዝ መዝገበ ቃላት አካቷል። በቀላሉ ከዚህ አዉርደዉ ግእዝን ይማሩ፡፡