አንገብጋቢ ኢስላማዊ እውቀቶች
by Kallid
አፕልኬሽኑ ሁሉም ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገባቸውን አንገብጋቢ እውቀቶችን አካቷል።
App Name | አንገብጋቢ ኢስላማዊ እውቀቶች |
---|---|
Developer | Kallid |
Category | Education |
Download Size | 34 MB |
Latest Version | 1.0.0 |
Average Rating | 0.00 |
Rating Count | 0 |
Google Play | Download |
AppBrain | Download አንገብጋቢ ኢስላማዊ እውቀቶች Android app |
በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን የተሰጠ ትምህርት ሲሆን ይህንን እውቀት ሁሉም ሙስሊም ያውቀው ዘንድ አፕልኬሽኑን አዘጋጅተናል። ስለ አቂዳ፣ ስለ ሶላት ፣ስለ ጾም፣ ስለ ሀጅ፣ ስለ ዘካት፣ ስለ ልብ ወንጀሎች፣ ስለ አካላት ወንጀሎች፣ ስለተውበት እና ስለሌሎችም እውቀቶች ይዳስሳል።
Recent changes:
ይሃ አፕልኬሽን እያንዳንዱ ሙስሊም መማሩ ግዴታ የሆኑበትን አንገብጋቢ ኢስላማዊ እውቀቶችን የያዝ ነው።
Recent changes:
ይሃ አፕልኬሽን እያንዳንዱ ሙስሊም መማሩ ግዴታ የሆኑበትን አንገብጋቢ ኢስላማዊ እውቀቶችን የያዝ ነው።