ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Icon ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

by Nigat Systems

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ

App Nameሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
DeveloperNigat Systems
CategoryBooks & Reference
Download Size21 MB
Latest Version1.7
Average Rating4.78
Rating Count1,176
Google PlayDownload
AppBrainDownload ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Android app
Screenshot ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Screenshot ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Screenshot ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Screenshot ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ
- አአትብ
-ይትባረክ እግዚአብሔር
-ግነዩ ለእግዚአብሔር
- እዌድሰኪ ኦ ድንግል
-ዘይክል ኩሎ
-ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል
-ንሴብሖ ለእግዚአብሔር
- ገነይነ ለኪ
- የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ
- ኩሎሙ ዘዘወትር
- ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም
- ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ
- ኩሎሙ ዘቁስቋም
- ኩሎሙ ዘመላእክት
- ዘቅድስት ሥላሴ
- ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር
- ሞገስነ ወክብርነ
- ሚካኤል ሊቀ መላእክት
- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
- ሰአሊ ለነ ማርያም
- ይዌድስዋ መላእክት
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን
- ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ
- እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።

Recent changes:
Minor bug fixes

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat