ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
Icon ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase

ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase

by Nigat Systems

ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ በግእዝ እና በአማርኛ - ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን ማድመጥ እና ትርጉሙን መረዳት ሚያስችል መተግበሪያ

App Nameሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
DeveloperNigat Systems
CategoryBooks & Reference
Download Size21 MB
Latest Version1.6
Average Rating4.77
Rating Count2,075
Google PlayDownload
AppBrainDownload ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase Android app
Screenshot ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
Screenshot ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
Screenshot ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
Screenshot ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase
An application designed to help users engage with the Ethiopian Orthodox liturgy and Anaphora, providing features such as the liturgical order, audio of the chants, and translations of the texts from Ge'ez (an ancient language used in the liturgy) into Amharic.

መጽሐፈ ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለትምህርተ ሃይማኖት ለ ጸሎት ፡ እንዲሁም ለአምልኮተ እግዚአብሔር ከምትገለገልባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው።

ይህ ሥርዓተ ቅዳሴ መተግበሪያ በግእዝ እና በአማርኛ የቀረበ ሲሆን ዋናው አላማው ምዕመናንን ቅዳሴ ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን በቀላሉ እንዲያደምጡ እና ትርጉሙን መረዳት እንዲችሉ ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በውስጡ ከተካተቱ የጽሁፍና የዜማ ክፍሎች መካከል
እምነ በሐ ፡ መስቀል አብርሃ ፡ ኩሉ ዘገብራ ፡ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ፡ አንቲ ውእት
በአማን ፡ ውይሴብሕዎ
ስብሐት ለአብ ፡ ተንስኡ ለጸሎት ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ ፡ ምስለ መንፈስ ፡ ጸልዩ
ኪራላይሶን ፡ ተንስኡ ለጸሎት
ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ ፡ ተወከፍ መባአነ
ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ለአብ ወወልድ ፡ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፡ ድንግል ማርያም ፡ ማዕጠንት ዘወርቅ
ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ፡ ቅዱስ ሥሉስ
ቅዱስ ቅዱስ
ዝውእቱ
ክርስቶስ ተንሥአ ፡ ኪዳን
ጸልዩ በእንተ ወንጌል ፡ ይረስየነ ድልዋነ
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ
በወንጌል መራሕከነ ፡ ተፈስሑ ፡ ነአምን አበ
እሉ ኪሩቤል ፡ መኑ ይመስለከ ፡ ቀዳሚሁ ቃል
ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ሰላም ቤተክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ዛቲ ፡ ማኅበረነ ፡ ንበል ኩልነ
የሐዋርያት አመክንዮ
ጸሎተ ሃይማኖት
ስብሐት ለእግዚአብሔር ፡ ጸልዩ በእንተ ሰላም ፡ ክርስቶስ
ቅዳሴ ሐዋርያት
አኰቴተ ቁርባን ፡ ምስለ መንፈስከ ፡ ርቱዕ ይደሉ ፡ ብነ ኀበ እግዚአብሔር
መሐሮሙ ፡ እለ ትነብሩ ፡ ውስተ ጽባሕ ፡ ነነጽር
አውሥኡ ፡ ቅዱስ ፡ ተዘከረነ
አንሥኡ ፡ ነአምን ፡ አሜን አሜን
ንዜኑ ሞተከ
አሜን እግዚኦ ፡ በኩሉ ልብ ፡ በከመ ሀሎ ፡ ሀበነ
ጸልዩ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ በከመ ምሕረትከ ፡ ሠራዊተ መላእክት
አርኅው ፡ እለ ተቀውሙ ፡ ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ነጽር ፡ አሐዱ አብ ፡ ምስለ መንፈስከ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፡ እለ ውስተ ንሰሐ
ሰላም ለኪ እንዘንሰግድ ንብለኪ
እግዚኦ ፡ በእንተ ማርያም
ሰአሊ ለነ ፡ ጸልዩ በእንቲአነ ፡ ቅዱስ
ነአኩቶ ፡ ተመጦነ
ወናእኩቶ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ አጽንኡ አርእስቲክሙ
አሜን እግዚአብሔር ይባርከ
እትው በሰላም
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
ጸሎተ ፍትሐት ዘወልድ እና በእንተ ቅድሳት
ጸሎተ ኪዳን
ምስባክ ዘበዓላት

Recent changes:
Minor bug fixes

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው | Kidase