የቅዱሳን በዓላት - Kidusan Bealat
by Zelesegna Systems
This application contains a list of the dates on the Ethiopian Orthodox Church.
App Name | የቅዱሳን በዓላት - Kidusan Bealat |
---|---|
Developer | Zelesegna Systems |
Category | Books & Reference |
Download Size | 12 MB |
Latest Version | 2.2 |
Average Rating | 4.86 |
Rating Count | 156 |
Google Play | Download |
AppBrain | Download የቅዱሳን በዓላት - Kidusan Bealat Android app |
የቅዱሳን በዓላት አፕሊኬሽን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በየዕለቱ ታስበው የሚውሉትን ቀናት ዝርዝር የያዘ ሲሆን፤ እነዚህም ቀናት በስንክሳር ላይ ሰፍረው የሚገኙት እና አብዛኛው ሰው በተለምዶ ከሚያውቃቸው ቀናት በተጨማሪ ያሉ ቀናትን ይይዛል። በየዕልቱ እንዲሁም በየወሩ ታስበው የሚውሉ ቀናት ይለያያሉ፤ ማለትም ፥ ጥቅምት አንድ እና ህዳር አንድ ዕለት ተመሳሳይ በዓል አይደለም ከልደታ ለማርያም በስተቀር። በዚህ መሰረት ይህ አፕልኬሽን በዓመቱ ውስጥ ያሉትን የእያንዳንዱን ዕለታት ዝርዝር የያዘ ሲሆን፤ በየቀኑም ማስታወሻ (Notification) አለው።
Recent changes:
Android 13 Support
Recent changes:
Android 13 Support