የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Icon የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

by sysol tech

Translation of the Holy Qur'an by Voice

App Nameየቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Developersysol tech
CategoryEducation
Download Size78 MB
Latest Version1.0.0
Average Rating4.65
Rating Count1,790
Google PlayDownload
AppBrainDownload የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Android app
Screenshot የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Screenshot የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Screenshot የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
Screenshot የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)