ጥለት - Tilet
Icon ጥለት - Tilet

ጥለት - Tilet

by Habesha Technologies

በዚህ መተግበሪያ ድንቅ የሆኑ የአገራችን ባህላዊ አልባሳት ዲዛይኖች በአይነታቸው ከሙሉ መረጃ ጋር በሚያምር መልኩ ቀርቦልናል።

App Nameጥለት - Tilet
DeveloperHabesha Technologies
CategoryLifestyle
Download Size31 MB
Latest Version1.1.6
Average Rating0.00
Rating Count0
Google PlayDownload
AppBrainDownload ጥለት - Tilet Android app
Screenshot ጥለት - Tilet
Screenshot ጥለት - Tilet
Screenshot ጥለት - Tilet
Screenshot ጥለት - Tilet
🌟 ጥለት መተግበሪያን እናስተዋውቅዎ - ባህል ከውበት ጋር ጎልቶ የሚወጣበት! 🌟

ጥለት መተግበሪያ እጅግ ውብ የሆኑ የአገራችን ባህላዊ አልባሳት ዲዛይኖች በአይነታቸው ከሙሉ መረጃ ጋር በሚያምር መልኩ ይዞልን የቀረበ ምርጥ የሞባይል መተግበሪያ ነው። በእኛ የባህል አልባሳት ንድፍ ማሳያ መተግበሪያችን ወደ ደማቅ እና ጊዜ የማይሽረው ውበት ዓለም ውስጥ ይግቡ! 🎨✨

👗 የእርስዎን ስታይል ከፍ ያድርጉ:
የባህል ልብሶቻችን መድመቂያዎቻችን ናቸውና ቁምሳጥንዎን በሚያምሩ የባህል አልባሳት ዲዛይን ስብስቦች ይሙሉት። እጅግ ውበትን የተላበሱና ልዩ የሆኑ የባህል አልባሳት ስብስቦችን በጥለት መተግበሪያ ያግኙ።

📱 እንከን የለሽ አሰሳ፡
ዘመናዊ አሰራርና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ንድፍን ባሟላው የሞባይል መተግበሪያችን የመረጡትን የባህል ልብስ አጉልተው ንድፉን በማየት ፣ የመረጡትን ወደ ስልክዎ የፎቶ ጋለሪ በማውረድ ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ በፈለጉት መልኩ በማጋራትና የወደዱትን ነጥለው በማስቀመጥ ምቹ የሆነ የራስዎን ዓለም ይፍጠሩ!

የ ጥለት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱና ፋሽንን የሚሻገር ጉዞ ይጀምሩ - የእርስዎ የመዋብና የመድመቅ አብዮት እዚህ ጋር ይጀምራል! 🌈👘✨

------------------------------------------------------------------------------------

🌟 Let us introduce you to Tilet App - where culture shines with beauty! 🌟

Tilet app is the best mobile app that brings you the most beautiful traditional clothing designs of Ethiopia and Eritrea with complete information in a beautiful way. Enter the world of vibrant and timeless beauty with our traditional clothing design showcase app! 🎨✨

👗 Elevate your style.
Our traditional clothes are our graces so fill your wardrobe with beautiful designer collections of traditional clothes. Discover the most beautiful and unique collections of traditional clothing with the Tilet app.

📱 Seamless browsing:
With our mobile app, which is modern and user-friendly, you can create your own comfortable world by highlighting and zooming to see the design and patterns of your chosen traditional clothes, downloading them to your phone's photo gallery, sharing them with your friends/family, and saving your favorites!

Download the Tilet app today and start a journey beyond fashion - your beauty revolution starts here! 🌈👘✨

Recent changes:
Performance upgraded.

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ጥለት - Tilet