ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
Icon ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ

ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ

by holapps

It is designed to help us to listen to each verse separately and to correct our Qur'an

App Nameኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
Developerholapps
CategoryEducation
Download Size158 MB
Latest Version1.0
Average Rating0.00
Rating Count0
Google PlayDownload
AppBrainDownload ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ Android app
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
ይህ አፕሊኬሽን የኡስታዝ ቁርአን መማሪያ አፕሊኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን በ ውስጡ ከ 1 -10 ያሉትን ማለትም ከ 29 - 114 ያሉትን የቁርአን ሱራዎች በድምጽ ይዟል።
* እያንዳንዱን አያት ለብቻ ደጋግመን ማዳመጥ እንችላለን
* ሙሉ ሱራውን እያንዳንዱን አያት መንካት ሳይጠበቅብን ማዳመጥ እንችላለን
* ከሱራው ውስጥ ከ ፈለግንው አያት በመነሳት እስከፈለግነው አያት ድረስ እያንዳንዱን አያት ደጋግሞ ማዳመጥ ያስችለናል።
* ያቆምንበት ቦታ ላይ ምልክት በማድረግ ቀጣይ ካቆምንበት ለመጀመር ያስችለናል።
* የቃሪኡ አቀራሩ ረጋ ያለና በጣም ጥራት ያለው ስለሆነ እያንዳንዱን ቃላት በግልጽ ለመስማት እና ለመከታተል ምቹ እና ተመራጭ ያደርገዋል።

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ኡስታዝ ቁርአን ክፍል አንድ ከ 1-10 ጁዝ