ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
Icon ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ

ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ

by holapps

It is designed to help us to listen to each verse separately and to correct our Qur'an

App Nameኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
Developerholapps
CategoryEducation
Download Size154 MB
Latest Version1.0
Average Rating0.00
Rating Count0
Google PlayDownload
AppBrainDownload ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ Android app
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
Screenshot ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
ይህ አፕሊኬሽን የኡስታዝ ቁርአን መማሪያ አፕሊኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን በ ውስጡ ከ 20 -30 ያሉትን ማለትም ከ 1- 10 ያሉትን የቁርአን ሱራዎች በድምጽ ይዟል።
* እያንዳንዱን አያት ለብቻ ደጋግመን ማዳመጥ እንችላለን
* ሙሉ ሱራውን እያንዳንዱን አያት መንካት ሳይጠበቅብን ማዳመጥ እንችላለን
* ከሱራው ውስጥ ከ ፈለግንው አያት በመነሳት እስከፈለግነው አያት ድረስ እያንዳንዱን አያት ደጋግሞ ማዳመጥ ያስችለናል።
* ያቆምንበት ቦታ ላይ ምልክት በማድረግ ቀጣይ ካቆምንበት ለመጀመር ያስችለናል።
* የቃሪኡ አቀራሩ ረጋ ያለና በጣም ጥራት ያለው ስለሆነ እያንዳንዱን ቃላት በግልጽ ለመስማት እና ለመከታተል ምቹ እና ተመራጭ ያደርገዋል።

Recent changes:
first release

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ኡስታዝ ቁርአን ክፍል ሶስት 20-30 ጁዝ